Thumbnail for Alt-Season, My Top Altcoin picks by Mr Amir

Alt-Season, My Top Altcoin picks

Mr Amir

20m 9s2,463 words~13 min read
Auto-Generated

[0:00]Master crypto ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ? I hope you are doing good. እንግዲህ ያው በዛሬው እለት የምናየው የአልት ኮይን ሪቪው ነው የሚሆነው። በተወሰኑ መልኩ እንግዲህ አሪፍ አሪፍ ብዬ የማስባቸውን ኮይኖች ሊስት አምጥቼላችኋለሁ። እነዚህን ኮይኖች አብረን እናያለን ማለት ነው። እዚህ ጋር ያስቀመጥኳቸው ኮይኖች ሙሉ ለሙሉ እነዚህ ብቻ ናቸው ጥሩ ኮይኖች ማለት አይደለም። የችኮላ ሆኖ አሰሱንም ገሰሱንም አምጥቼ እንዳላስበላችሁ ብዬ ነው። እዚህ ጋር ሰሌክት ያደረኳቸው በጣም ትንንሽ ኮይኖች ናቸው። ከዚህም በላይ ብዙ አድ ማድረጋቸው ይኖራሉ። ስለዚህ ያው በዚህ እንጀምርና ከሎ ካፖች እንጀምርና ሎ ካፕ ላይ በትንሹ ከዚህ በኋላ ከ10 እስከ 20 የሚጠጉ ኮይኖችን አድ አደርግላችኋለሁ። በደንብ ሪሰርች እየሰራሁኝ ራሴ እርግጠኛ የሆንኩባቸውን ኮይኖች ነው ማስቀመጥ የፈለኩኝ። ምክንያቱም እዚህ ሪስክ ሌቭሉ ላይ በደንብ ለእናንተ ግልጽ አድርጌ እንዳስቀምጥላችሁ ማለት ነው። አሁን እዚህ ጋር ለምሳሌ እንደምታዩት ሪስክ ሌቭሉ ላይ ሀይ የሚል አለ። ሚዲየም አለ። ከዛ ሪስክ ያሉ ቬሪ ሪስክ ያሉ እነዚህ በጣም ሪስክ ያላቸው ናቸው። 10x ድረስ ሊያደርጉ ይችላሉ። በዛው ልክ ደግሞ 89% ድረስ ክራሽ ሊያደርጉ የሚችሉ ኮይኖች ናቸው። ስለዚህ ያው ይሄንን ነገር በደንብ ሪሰርች እየሰራሁኝ ግልጽ ለማድረግ ያክል ለእናንተ የተወሰኑ ኮይኖችን ነው ለጊዜው አድ ያደረግኩት። ከትላንት ማታ ጀምሮ ነው እንግዲህ ትላንት ቀኑን ሙሉ ሪሰርች እያደረኩኝ ነበር። ከዛ ያው ዛሬም ሪሰርች እያደረኩ ነበር። ስለዚህ አልጨረስኳቸውም። አሁን ኮይን ማርኬት ኮይን ጌኮ ላይ ስትገቡ አጠቃላይ ከ19 ሺህ ኮይኖች በላይ አሉ። ኮይን ጌኮ ላይ ሊስት የተደረጉ ማለት ነው። እና ከዚህም መሃል ብዙ ፊልተር ማድረግባችሁ መንገዶች ተጠቅሜ ነው እንግዲህ እነዚህን ያስቀረሁኝ። ሌሎችም አሉ እንዳላችሁ አድ የምናደርጋቸው እዚህ ሊስት ውስጥ በጣም ብዙ ኮይኖች ይኖራሉ። ለጊዜው ግን እነዚህን እናያቸው። ስለዚህ የመጀመሪያው ኮይን ያመጣሁላችሁ ሶልቻት ነው። ሶልቻት ምንድነው? ብሎክቼይን ላይ ያለ ቴሌግራም ብላችሁ አስቡት። ዋሌታችሁን ኮኔክት አድርጋችሁ ከዋሌት ወደ ዋሌት እንድትደዋወሉ፣ ቪዲዮ ኮል እንድታደርጉ፣ መልእክት እንድታስተላልፉ የሚጠቅማችሁ አፕሊኬሽን ነው ማለት ነው ሶልቻት። እና ያው እየሰሩት ያለው ስራ ቆንጆ ነው። አክችዋሊ በጣም የሚያሳዝን ታሪክ አለኝ እዚህ። This coin is one of my biggest fan bulls 100,000 market cap ላይ ነው። ልክ ኮይኑ ላውንች እንደተደረገ የመጀመሪያው የተነገረኝ ግን ያው በጊዜው አልተጠቀምኩበትም እንጂ 1000 ዶላር ብገዛ ኖሮ በቀላሉ አሁን ሪታየር ማድረግ ይችል ነበር። እዚህ ኮይን ላይ ብቻ ወደ 2 ሚሊየን ዶላር ድረስ መስራት ይችል ነበር። This one was one of my biggest fund bulls ግን ያው ከዚህ በፊት ፐርፎርም ስላደረገ አሁንም ፐርፎርም ያደርጋል ማለት አይደለም። በጊዜው እኔ ሲነገረኝ ይሄ ኮይን 0.01 ዶላር ነበረው። ከዛ እስከ 20 ዶላር ድረስ ሄደ። እንደዚህ ነበር እኔ ሲነገረኝ። 0.01 አካባቢ ነው የነበረው። ከዛ እስከ 20 ዶላር ድረስ ደርሶ ነበር። አሁን ደግሞ ድጋሚ ክራሽ አድርጎ 0.19 ነው ያለው። ማርኬት ካፑ 1.7 ነው። ስለዚህ ይሄ ኮይን ፐርፎርም ካደረገ እንግዲህ ከዚህ በፊት የነበረበት ፕራይስ እንኳን ቢመለስ እስከ 100x ድረስ ሊያደርግ ይችላል ማለት ነው። ስለዚህ የመጀመሪያው ይሄ ነው። ግን ያው ሪስክ አለው። ሪስኩ ሀይ ነው። ከዚህ በፊት ፐርፎርም ስላደረገ አሁንም ያደርጋል ማለት አይደለም። ኦቨርኦል ግን እየሰሩት ያለው ስራ ቆንጆ ነው። በደንብ ቲሙ ዴዲኬትድ ሆኖ በዚህ መልኩ የሚቀጥል ከሆነ ራን የማያደርግበት ምንም አይነት ሪዝን የለውም። ከዛ ዘ ሰከንድ ዋን ታኦ ቦት ነው። ታኦ ቦት ደግሞ እንግዲህ ይሄ ነው። ቢተር ሶር ላይ እንግዲህ ያለ ብቸኛው ቦት ነው። እና ያው እነዚህም ጥሩ ስራ ነው እየሰሩ ያሉት። ማርኬት ካፓቸው ኮምፔርድ ቱ they doing በጣም ሬላቲቭሊ ሎ ነው የሚባለው። 25 ሚሊየን ነው ማርኬት ካፑ። ሪስክ ሌቭሉ ሚዲየም ነው። ፖቴንሻሉ massive ነው። በትንሹ እንግዲህ እስከ 10x ድረስ ያደርጋል ብዬ አስባለሁ። እስከ 250 ሚሊየን ማርኬት ካፕ ድረስ እንኳን ቢሄድ 10x አደረገ ማለት ነው። ከዛም በላይ ሊሄድ ይችላል። 100x ሊያደርግ ይችላል። 2.0 ቢሊየን ማርኬት ካፕ ድረስም ሊሄድ ይችላል። ግን ምንድነው ያው ከዚህኛው ኮይን ጋር አብሮ የተሳሰረ ኮይን ነው። ቢተር ሶር የሚባል ኮይን አለ። ቢተር ሶር ኦኬ ከዚህ ኮይን ጋር አብሮ የተገናኘ ነውና ይሄ ኮይን ፐርፎርም ሲያደርግ ያም በደንብ ፐርፎርም ያደርጋል።

[4:33]ስለዚህ ያው ከዚህ ስር ስለሆነ ያለው ያው የዚህ ፐርፎርማንስ ያንን አፌክት ያደርገዋል ግን ሪላቲቭሊ ከዚህ አንፃር ስታዩት 4.5 ቢሊየን ዶላር ነው ያለው ማርኬት ካፑ። እና ያው ከዚህ ጋር ስታስተያዩት ይሄ በጣም ትንሽ ነው ማርኬት ካፑ። 25 ሚሊየን ማርኬት ካፕ ማለት በቃ አንደር ቫሊውድ በጣም አንደር ቫሊውድ ነው ያለውና በትንሹ እንግዲህ ከ10x ጀምሮ እስከ 100x ድረስ ሊያደርግ ይችላል ተብሎ ይጠበቃል ይሄ ኮይን። ከዛ ዘ ኔክስት ዋን ዳርክ ኢክሊፕስ ነው። ዳርክ ኢክሊፕስ የ AI ፕሮጀክት ነው። ሶላና ላይ ነው ያለው። ባለፈው አልት ኮይኖች ክራይስ ሲያደርጉ ወደ 1.4 ምናምን ሚሊየን ማርኬት ካፕ ወርዶ ነበር። አሁን ያለበት ማርኬት ካፕ 6 ሚሊየን ማርኬት ካፕ ነው። ሪስኩ ሚዲየም ነው። ፖቴንሻሉ massive ነው። ኦሬዲ ባይናንስ አልፋ ላይም ሊስት ተደርጓል ምናምን። እና ያው ያለው እንቅስቃሴ በጣም ቆንጆ ነው። ሶላናም በደንብ ሰፖርት እያደረጋቸው ነው። ስለዚህ ያው ይሄም አሪፍ ፖቴንሻል ይኖረዋል ተብሎ ከሚጠበቁ ኮይኖች መሃል አንዱ ነው ማለት ነው። ከዛ ዘ ኔክስት ዋን ፔን ሊንክ። ፔን ሊንክም እንደዛው የ AI ፕሮጀክት ናቸው። ከዚህ ወደ ታች ያሉት እንግዲህ ሙሉ ለሙሉ ማለት በሚቻልበት ደረጃው የ AI ፕሮጀክቶች ናቸው እነዚህ። አድ ያደረኳቸው AI is gonna get crazy። በጣም እንግዲህ እንደምታዩት ነው አሁን አለም በሙሉ ስለ AI ነው እያወራ ያለውና የ AI ኮይኖች በጣም ትልቅ የሆነ ፖቴንሻል ያላቸው ናቸው። ግን እዚህ ጋር ያስቀመጥኳቸው ፕሮጀክቶች ሁሉም አሪፍ ናቸው ማለት አይደለም። እዚህ ውስጥ በጣም ሪስክ ያላቸው አሉ። ደህና ማርኬቲንግ እየሰሩ ምን እያሉ አሁን ስለ ሀሽ AI በየሄዳችሁበት ትሰማላችሁ። ወደ 300 400 ሚሊየን ማርኬት ካፕ ደርሶ ነበር። አሁን ያለበት ማርኬት ካፕ 19 ሚሊየን ማርኬት ካፕ ነው። ሪስክ ሌቭሉ ደግሞ ቬሪ ሪስኪ ብዬዋለሁኝ። ለምንድነው እንደዛ ያልኩበት ሪዝን የቶክን ዲስትሪቢዩሽኑን አብዛኛው ቶክን በተወሰኑ ሰዎች እጅ ውስጥ ስለሆነ ያው በጣም ሪስኪ ነው። ስለዚህ ኢንቨስት ካደረጋችሁም እንኳን የሆነ ኢንቨስት አድርጋችሁ እንቅልፍ የምትተኙበት አይነት ኮይኖች አይደሉም ለማለት ያክል ነው። ፐርፎርማንሳቸውን ዴይሊ በቃ ጠዋት ጠዋት እየነቃችሁ ማየት አለባችሁ። ይሄ ኮይን ምን ላይ ደረሰ? ምንድነው እየገባችሁ ቶክኖችን ማየት ላርጅ ሆልደሮች እየሸጡ ነው ወይ አይደለም የሚለውን በቃ የሆነ እንቅልፍ አጣችሁ ኢንቨስት የምታደርጉባቸው አይነት ኮይኖች ናቸው እነዚህ። ግን ያው ራን ካደረጉ ደግሞ እስከ 100x ድረስ ሊሄዱ ይችላሉ ማለት ነው እነዚህ ኮይኖች። ስለዚህ ያው ሪስክ ሌቭላቸውን ኦሬዲ አስቀምጬላችኋለሁ። ቬሪ ሪስኪ ያልኳቸውን ኢንቨስት አድርጋችሁ መተኛት የለባችሁ ኮይኖች ናቸው። በቃ ሁሌም መከታተል አለባችሁ። ላርጅ ኢንቨስተሮች ምን ላይ ደረሱ? ምን እያደረጉ ነው? ቶክኑ እንዴት ነው ያለው ፐርፎርማንስ? ምናምን የሚለውን ሙሉ ለሙሉ እየገባችሁ ማየት ይኖርባችኋል። ትዊተራቸውን ሊንካቸውን አስቀምጬላችኋለሁ እዚህ ጋር። የኮይን ማርኬት ካፕ ሊንካቸው አለ እዚህ ጋር። ከዛ የቶክን ዲስትሪቢዩሽኑ ደግሞ እዚህ ጋር አለ። ገብታችሁ በደንብ ሪሰርቻችሁን ለመስራት እንዲያግዛችሁ። ለምሳሌ ሀሽ AIን ማየት ከፈለግን የባብል ማፑን አስቀምጬላችኋለሁ። ይሄ በደንብ ግልጽ አድርጎ ስለሚያመጣላችሁ ምን ያክል ዋሌቶች እርስ በእርስ የተነካኩ ዋሌቶች እንደሆኑ ምናምን በደንብ ግልጽ አድርጎ ያሳየናል ይሄ። አሁን ይሄንን ሪስክ ያልኩበት ሪዝን አሁን አሳያችኋለሁ። ይሄ Magic node ቢጫርስ ነው። You see? አሁን እነዚህ ሁሉ ዋሌቶች እርስ በእርስ የተነካኩ ዋሌቶች ናቸው። እነዚህ ሁሉ ዋሌቶች እርስ በእርስ የተነካኩ ናቸው። ስለዚህ የአንድ ሰው ዋሌት እንኳን ባይሆኑም ግን የሚተዋወቁ ሰዎች ናቸው እርስ በእርስ እየተላላኩ ነው። ስለዚህ ያው እንደዚህ እንደዚህ አይነት ነገር ስላለ በጣም ሪስኪ ነው። አሁን እነዚህ ይሄ ሁሉ for instance የአንድ ሰው ዋሌት ነው እንኳን ብንል እና ይሄ ሰው መሸጥ ቢጀምር ፕሮጀክቱን ሙሉ ለሙሉ ይገለዋል ማለት ነው። ስለዚህ ያው በጣም ጥንቃቄ ይፈልጋል። ኢንቨስት አድርጋችሁ መተኛት የለባችሁም። ሁሌም እየመጣችሁ እነዚህን ዋሌቶች ቼክ ማድረግ ይኖርባችኋል። እየሸጡ ነው ወይ አይደለም የሚለውን እየመጣችሁ ሁሌም ማየት አለባችሁ። እዚህ አድረሳቸውን ትወስዱና እየገባችሁ ምን ያክል ሸጠ? ምናምን የሚለውን ከዛ ትራንስፈር ሲያደርጉ ምናምን እየመጣችሁ መቆጣጠር ሁሌም ማየት። ምን ያክል ሀሽ ቶክን ተላከ? ከዛ ምን ያክል እንትን አለ ምናምን የሚለውን እዚህ ውስጥ እየገባችሁ ሙሉ ለሙሉ መቆጣጠር ይኖርባችኋል። ያው በዛ ለዛ ነው ቬሪ ሪስኪ ያልኳቸው ማለት ነው እነዚህን። ከዛ እንግዲህ ያው ሎ ካፕ ሆኖ ሪስክ የሌለው የለም ኦልሞስት። ሁሉም አላቸው። ሪስክ አላቸው። ያው እነዚህ ደግሞ more በተሻለ መልኩ ቁጥጥር የሚፈልጉ አይነት ነገር ናቸው ማለት ነው። ከዛ ዘ ኔክስት ዋን ሚድ ካፖች ናቸው። ሚድ ካፖች ደግሞ በቃ ያው ደህና የሚባሉ ፕሮጀክቶች ቬሪ ሶሊድ የሆነ ፋውንዴሽን ያላቸው በተወሰነ መልኩ አቴንሽን ያላቸው ኢንቨስተሮች አትራክትድ የሆኑባቸው ፕሮጀክቶች ናቸው እነዚህ። እና ፖቴንሻል ጌናቸው እስከ 10x ባለው ድረስ የሚጠበቁ ማለት ነው። የመጀመሪያው ቼንጅ ቢቲ ነው። ቼንጅ ቢቲ የ AI ብሎክቼይን ነው። ላውንች ፓድ ያላቸው ምናምን። እና ያው በጣም አሪፍ ስራ እየሰሩ ነው እነዚህ። ምናልባት በትንሹ እንግዲህ ከ10x እስከ 20 30x ድረስ ሊሄድ ይችላል ተብሎ የሚጠበቅ ኮይን ነው። ከዛ ሁለተኛ ሱፐር ቨርስ ነው። ሱፐር ቨርስ ጌሚንግ ነው። ያው It's very risky ነው ይሄም የቶክን ዲስትሪቢዩሽኑ ተመሳሳይ ከሀሽ AI ጋር ተመሳሳይ የሆነ አይነት ነገር ነው ያለው። ስለዚህ ያው ሪስክ አለው ግን ጥሩ ፐርፎርማንስም ሊኖረው ይችላል። ይሄም እስከ 10x እንኳን ሊያደርግ ይችላል ይሄ ግን እስከ 5x ድረስ ሊያደርግ ይችላል። ደህና ከሄደ ማለት ነው። ከዛ ዘ ኔክስት ዋን ቶክን ቦት ነው። ይሄ ደግሞ ቤዝ ቼይን ላይ ያለ ፐምፕ ዶት ፈን በሉት። ፐምፕ ፈን አሁን ሶላና ላይ ያለው ወደ 2 ቢሊየን ዶላር ማርኬት ካፕ ነው ያለው። ይሄ 80 ሚሊየን ማርኬት ካፕ ነው ያለው። ስለዚህ ያው ይሄ በትንሹ እንግዲህ እስከ አክችዋሊ አሁን ነው እንዴ በቅርቡ ነው እንደዚህ ፐርፎርም ያደረገው እንጂ 20 ምናምን ሚሊየን ማርኬት ካፕ ነው የነበረው። በዚህ ሶስት አራት ቀናት ውስጥ ነው ይመስለኛል እንደዚህ የደረሰው። ከሶስት ከአራት ቀን በፊት ወደ 20 ሚሊየን ማርኬት ካፕ ነው የነበረው። ኦልሞስት ወደ አራት x አድጓል። ስለዚህ ከዚህ በኋላ ቢያንስ በትንሹ እስከ ስድስት እጥፍ ቢያድግ በጣም አሪፍ ነው። ከዛ ዘ ኔክስት ዋን ዞራ ነው። ዞራ ደግሞ ምንድነው the largest market place on ቤዝ ነው። ኦልሞስት ወደ 10x አድርጓል እስካሁን። ከ30 ምናምን ሚሊየን ማርኬት ካፕ ወደ 377 ደርሷል። ግን ያው በቅርቡ አሁን ትንሽ ሪስኪ ያልኩበት ሪዝን ይሄንን በቅርቡ እንትን አላቸው የቶክን አንሎክ አላቸው እና ይሄ ቶክን አንሎክ አላቸው በቅርቡ። ስለዚህ እሱንም እሱንም ነገር መከታተል ይኖርባችኋል። ወደ 14 ሚሊየን ዶላር የሚሆን የሚያወጣ ዞራ ቶክን በቅርቡ ወደ ሰፕላዩ ስለሚቀላቀል በተወሰነ መልኩ ኢንፍሌሽን ይኖረዋል። እና ያው ፕራይሱን አፌክት ሊያደርገው ስለሚችል ደግሞ በጣም በቅርቡ ነው። እዚህ ጋር እያየሁት ነበር። ይታያችኋል? ከአንድ ቀን ከ12 ሰዓት በኋላ ነው ይሄ የቶክን አንሎክ የሚመጣው ዞራ ላይ። አጠቃላይ ወደ 166 ሚሊየን ዞራ ቶክን ነው ወደ ሰፕላዩ የሚጨመረው ከአንድ ቀን ከ12 ሰዓት በኋላ ይላል። ስለዚህ ያው አንድ ሁለት ቀን ቆይታችሁ ቶክኑን አይታችሁ በደንብ ሀንድል ካደረገ ያኔ ኢንቨስት ታደርጋላችሁ ማለት ነው። ከዛ ዘ ኔክስት ዋን ቨርችዋፕ ፕሮቶኮል ነው። ቨርችዋፕ ፕሮቶኮል በጣም ትልቅ ፖቴንሻል ካላቸው ኮይኖች መሃል አንዱ ነው። ይሄ በትንሹ እስከ 10x ድረስ ሊሄድ ይችላል። ኦሬዲ አድጓል ፕራይሱ ትልቅ ነው። ጠዋት እየሰራሁ ያለው ወደ አንድ ነጥብ ስንት ነበር እዚህ አካባቢ ነው የነበረው። ኦኬ ኤኒዌይ ጨምሯል በጣም አሁን ፕራይሱ። እናንተ ጋር እያወራሁ ራሱ ይሄው ፕራይሱ በጣም እየጨመረ ነው በዛው ልክ። እሺ አሁን 1.5 ነው ያለው። ከሶስት ቀን ምናምን በፊት 0.7 ነበር ፕራይሱ እዚህ አካባቢ እንደምታዩት 0.7 0.6 ምናምን ነበር። ኦልሞስት እስከ ሳምንት በፊት እንደዛ ነበር። ለማንኛውም It's okay። እስቲል ያው ፐርፎርማንሱ አሪፍ ነው። ኦልሞስት ወደ 2x አድርጓል በዚህ ሳምንት ብቻ ራሱ። እና ቨርችዋፕ ፕሮቶኮል የ AI ኮይኖች ፓምፕ ሲያደርጉ እንግዲህ ቀድሞ ፓምፕ የሚያደርገው ኮይን ነው። ከዛ ደግሞ ቨርችዋፕ ፕሮቶኮል ስር ደግሞ የራሱ የሆነ ኢኮ ሲስተም አሉ። በቨርችዋፕ ፕሮቶኮል ላውንች የሚደረጉ ኮይኖች አሉና እነሱ ራሳቸው ጌን እንትናቸው የሆነ በጣም ኤክስፕሎሲቭ የሆነ ጌን ነው ያመጡ ያሉት በዚህ ሳምንት ብቻ ራሱ ማለት ነው። እንደውም ታዩት ቨርችዋፕ ፕሮቶኮል ወደ 2x አድርጓል በዚህ ሳምንት። እሱ ብቻ ሳይሆን ይሄ ኮይን ለምሳሌ ብታዩት ወደ 40x አድርጓል። በዚህ ሳምንት ማለት ነው ወደ አራት እጥፍ አድርጓል። ይሄ ኮይን ከ10 እጥፍ በላይ አድርጓል። ይሄም እንደዛው ወደ 10x አድርጓል። ይሄ አምስት እጥፍ አድርጓል። ቪ ፔይ ወደ አራት አምስት እጥፍ አድርጓል። ያው እንደምታዩት ናቸው እንግዲህ እዛ ላይ ያሉት ኮይኖች ኦልሞስት ሁሉም ማለት በ በሚቻለው ደረጃ ክሬዚ የሆነ ጌን ነው እያስገኘ ያሉት። ስለዚህ ያው ቨርችዋፕ ፕሮቶኮል ስር ያሉትን ኢኮ ሲስተማቸውንም በደንብ እያያችሁ ኢንቨስት ብታደርጉ የተሻለ ነው። እዚህ ስር ያው ትንሽ ሪሰርች ይፈልጋሉ። ሙሉውን ገብቼ ማነው ላውንች ያደረጋቸው? እንዴት ነው? ቶታል ሰፕላያቸው ምን ያክል ነው? ምናምን የሚለው ነገር ጊዜ ስለሚወስድ ያው እኔ መስራቴ አይቀርም። ግን እኔ ቪዲዮ እስክሰራላችሁ ድረስ እኔ ሪሰርች አድርጌ እስካቀርብላችሁ ድረስ እንደምታዩት እንግዲህ በጣም ብዙ የሆኑ ጌኖች ኦሬዲ እያመለጠኋችሁ ያሉትና እነዚህን ራሳችሁ ሪሰርች አድርጋችሁ ገብታችሁ የትኛው ኮይን ይሻላል የሚለውን አይታችሁ በደንብ ያመናችሁባቸው ኮይኖች ላይ በተወሰነ መልኩ ኢንቨስት ብታደርጉ አሪፍ ነው። ለዛ ነው እዚች ጋር አድ ያደረኩላችሁ ቨርችዋፕ ፕሮቶኮልስ ኢኮ ሲስተምስ የሚለው ላይ። እዚች ጋር ኮይን ማርኬት ካፕ ሊንክ የምትለው ላይ ስትገቡ ቀጥታ ወደ ኮይን ጌኮ ይወስዳችኋል ማለት ነው። ከዛ ያው የቨርችዋፕ ፕሮቶኮል ኢኮ ሲስተም መጥታችሁ እዚህ ጋር ማየት ትችላላችሁ ማለት ነው። ከዛ ዘ ላስት ዋን ላስት በት ሊስት ላርጅ ካፖች ናቸው። ላርጅ ካፕስ ደግሞ ያው እንዳላችሁ ብዙ ያልጨመርኳቸው ኮይኖች አሉ። አሁን ያው የችኮላ ሆኖ የሚረባውንም የማይረባውንም አስገብቼ እናንተን ማስበላት ስለማልፈልግ ነው። እዚህ ጋር አሁን ቼኩዬ የማይሆን ኮይን አስገብቼ ያው ይሄንን ይሄንን ብገዛው አሪፍ ነው ብዬ በወጣና እናንተ ኢንቨስት ብታደርጉበት ኮይኑን ክራሽ ቢያደርግ በእኔ ዘላለልነት ምክንያት እናንተ እንድትበሉ ስለማልፈልግ በደንብ ሪሰርች የሰራሁባቸውን የተወሰኑ ኮይኖች ነው አድ ያደረግኩት ለጊዜው። ከዚህ በኋላ ብዙ አድ ማድረጋቸው ይኖራሉ። ለጊዜው ግን ያሉት እነዚህ ናቸው ማለት ነው። ስለዚህ ያው እነዚህ እዚህ ጋር አሁን ላርጅ ካፕ ላይ በጣም የተጋነነ ጌን ኤክስፔክት አታደርጉ። አሁን ሄድራ ላይ በቃ በዛ ከተባለ በቃ 3x ድረስ ከሰራችሁ እዚህ በጣም አሪፍ ነው። ሶስትx ከሰራችሁ ቆንጆ ነው። አቫክስ ላይ አንድ 5x ብትሰሩ እዚህ በጣም ትልቅ ነው። ላይት ኮይንም አሁን ያለበት ፕራይስ 99 ዶላር ነው የሚለው። ስለዚህ እስከ 300 ዶላር እንኳን ቢሄድ 3x ብትሰሩ እዚህ ጋር በጣም ከበቂ በላይ ነው። A-V-E እዚህ ጋር 2x ብትሰሩ ኒው ፕሮቶኮል አክችዋሊ እዚህ ጋር ልትሰሩ ትችላላችሁ ኒው ፕሮቶኮል ላይ። እስከ 10x ድረስ ልትሰሩ ትችላላችሁ። ከ10x በላይም ትሰሩ ትችላላችሁ። ያው ፕሮቶኮሉ ቆንጆ ስራ ነው እየሰሩ ያሉት። ስለዚህ AI እንግዲህ በጣም ኤክስፕሎድ የሚያደርግ ከሆነ ኒው ፕሮቶኮል በትንሹ እንግዲህ እስከ 10x ድረስ ሊሄድ ይችላል ብዬ አስባለሁ። ኢንተርኔት ኮምፒዩተር ይሄ እስከ 15 ዶላር ድረስ ሊሄድ ይችላል ብዬ ኤክስፔክት አደርጋለሁ። ስለዚህ ያው ወደ ስንት ማለት ነው? ወደ 5x ምናምን እንደማለት ነው። እዚህ ጋር ልትሰሩ የምትችሉት። ከዛ ቼይን ሊንክ ላይ እስከ 50 ዶላር ቢሄድ በቃ 2x 2 3x ከሰራችሁ በጣም በቂ ነው። ስለዚህ ያው ላርጅ ካፖች እንግዲህ ለጊዜው አሪፍ ብዬ ያመጣኋቸው እነዚህ ናቸው። ሌላ ተጨማሪ አሉ እነዚህ GMX ምናምን አሉ ግን በደንብ ያው ሪሰርቼን ስላልጨረስኩ እዚህ ሚድ ካፕ ላይ መግባት ይችላል። አክችዋሊ GMXም ሌሎች አንዳንድ ኮይኖችም አሉ። እስኪ በደንብ ሪሰርች ስጨርስ ደግሞ እዚሁ አድ ሳደርግ አክችዋሊ እዛው አፕዴት ያደርግላችኋል። እናንተ የሚታያችሁ ይሄ ራሱ ስለሆነ ልክ አፕዴት ሳደርገው እዚህ ጋር አድ አድ አድ እየሆነ ይመጣል ማለት ነው። ስለዚህ ያው ኢንቨስት ማድረግ ስትፈልጉ እየመጣችሁ እዚህ ጋር ማየት ትችላላችሁ። ግን ያው አደራ እነዚህን ኮይኖች ከዚህ ጀምራችሁ የት አለ? ቬሪ ሪስኪ ያልኳቸው ሶሪ። ከዚህ ጀምሮ እነዚህ ኮይኖች ላይ ኢንቨስት ስታደርጉ በቃ በደንብ እንቅልፍ አጣችሁ መከታተል ይኖርባችኋል። በቃ ሀይ የሚሉትንም ብትጨምሯቸው አሪፍ ነው። እነዚህም። ሪስካቸው ከሀይ ጀምሮ ቬሪ ሪስኪ የሚሉት ላይ እነዚህ ላይ በሙሉ ኢንቨስት ካደረጋችሁ በደንብ በቃ እንቅልፍ አጣችሁ ማየት ይኖርባችኋል። ቢያንስ እንኳን ሁሌ በቀን አንዴ ማየት ይኖርባችኋል። ስለነሱ አዳዲስ ነገር ትዊተራቸውን ከዛ ደግሞ ሜይንሊ ደግሞ ላርጅ ሆልደሮች እየሸጡ ነው ወይስ አይደለም የሚለውን አደራችሁን እንግዲህ በደንብ መከታተል ይኖርባችኋል። ጌኑን ብቻ አይታችሁ ደግሞ ያው ዝም ብላችሁ መተኛት የለባችሁም። ስለዚህ ያው ይሄንን ይመስላል። I hope you found it useful. ሌላ እንግዲህ ሚም ኮይን የሚል አዲስ ካተጎሪ እያዘጋጀሁ ነው። አሪፍ አሪፍ ሚም ኮይኖች ደህና ሊሄዱ ይችላሉ ብዬ የማስባቸውን እዚህ ጋር አስኪ አድ አደርግላችኋለሁ። ለጊዜው ግን አልት ኮይኖች ላይ ሞር ትኩረት እንድናደርግ እነዚህ ይሄው ሎ ካፕ፣ ሚድ ካፕ እና ላርጅ ካፕ አስቀምጬላችኋለሁ ማለት ነው። እንዳልኳችሁ ይሄ ብቻ አይደለም። በጣም ብዙ አድ ማድረጋቸው ይኖራሉ። እናንተም በራሳችሁም ሪሰርቻችሁን አድርጉ። እኔ አሁን ለጊዜው በቃ በዚህ ሰዓት ባገኘኋት በዚህች ሁለት ቀን ውስጥ ጥሩ ኮይኖች ናቸው ብዬ አስብኳቸውን ያመጣኋቸው። እንግዲህ ያው ኮይን ጌኮ ላይ ብትገቡ ራሱ ወደ 19,000 ምናምን የሚሆኑ ኮይኖች ነው ያሉ። እና ይሄንን ሁሉ ቼክ አድርጊያለሁ ማለት አይደለም። ይሄን ሁሉ ቼክ ለማድረግ በጣም ረጅም ጊዜ ይወስዳል። ግን ያው ፊልተር አድርጌ ሰርኩሌቲንግ ሰፕላያቸው አሁን ከቶታል ሰፕላዩ ጋር ተቀራራቢ የሆኑ ኮይኖች ማርኬት ኢንፍሌሽን ያናክል የማያስቸግራቸው እና ፐርፎርማንሳቸው ጥሩ የሆነ ብዬ ያሰብኳቸውን ኮይኖች ነው። ለጊዜው እዚህ ያመጣሁላችሁ። ይሄንን ይመስላል። I hope you found it useful. በቀጣይ ቪዲዮ እስከምንገናኝ ድረስ ቸር ሰንብቱ። ያው በቃ ይሄን ይሄን ነው እንግዲህ ያልገባችሁ ነገር ካለ ኮሜንት ሴክሽን ላይ ፃፉልኝ። ይሄንን 10 ቀን በደንብ አክቲቭ ላይሆን እችላለሁ። የተወሰነ የሆነ ቦታ የምሄድበት ቦታ አለ። ስለዚህ ያው ዩቲዩብ ምናምን ያንን ያክል ቼክ ላላደርግ እችላለሁ። ያው ከ10 ቀናት በኋላ ግን ተመልሼ በደንብ አክቲቭሊ ቼክ አደርግላችኋለሁ ማለት ነው። ስለዚህ ያው ይሄንን ይመስላል። I will see you on the next one. Take care.

Need another transcript?

Paste any YouTube URL to get a clean transcript in seconds.

Get a Transcript