Thumbnail for በመከራ ቀን ትጠሩኛላችሁ አድናችኋለሁ ታመሰግኑኛላችሁ! መዝ 49፡15 - የተስፋ ትምህርት by Memeher Dr Zebene Lemma

በመከራ ቀን ትጠሩኛላችሁ አድናችኋለሁ ታመሰግኑኛላችሁ! መዝ 49፡15 - የተስፋ ትምህርት

Memeher Dr Zebene Lemma

23m 2s2,033 words~11 min read
Auto-Generated

[0:21]በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን። አየን የእግዚአብሔር አበው ካህናት አባቶቼ አሀው ዲያቆናት የቤተክርስቲያን ጌጦቿ ምዕመናን አባቶች፣ እናቶች፣ ወንድሞች፣ እህቶች እግዚአብሔር አምላክ የሚወዳችሁ ህፃናት ጭምር ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋራ ይሁን። እንደምን አደራችሁ? እግዚአብሔር ይመስገን ሰማይን ያለ ምሰሶ ከነ ግሱ የዘረጋ ምድርን በውሃ ላይ ያለ ካስማ ከነ ልብሱ ያጸና ደመናን ያለ ድምጽ የሚመራው አየርን ሳይታይ የሚያስጉዘው የሚታየውንም የማይታየውን ሁሉ የፈጠረ ቸሩ አምላካችን እግዚአብሔር ከዘላለም እስከ ዘላለም ለሰማይ አጠራሩ ክብር ምስጋና ይግባው። አሜን

[1:43]ጽጼዋምኒ በእለተ ምንዳቤከ አብህነከ ወተአኩተኒ በመከራ ቀን ትጠራኛለህ አድንሃለሁ አመሰግነኛለህ ቃሉ ይሄ ነው። እስቲ ደግሞ በመከራ ቀን ትጠራኛለህ በመከራ ቀን ትጠራኛለህ አድንሃለሁ አድንሃለሁ አመሰግነኛለህ አመሰግነኛለህ በመከራ ቀን ትጠራኛለህ ትጠሪኛለሽ በመከራ ቀን ትጠራኛለሽ በመከራ ቀን ትጠሪኛለሽ በመከራ ቀን ትጠሪኛለሽ አድንሻለሁ አድንሻለሁ አመሰግነኛለሽ አመሰግነኛለሽ በመከራ ቀን ትጠሩኛላችሁ በመከራ ቀን ትጠሩኛላችሁ አድናችኋለሁ አድናችኋለሁ ታመሰግኑኛላችሁ ታመሰግኑኛላችሁ እናመስግነው ክብር እና ምስጋና ይግባው

[2:46]ልበ አምላክ ዳዊት ከተሰጠው ሃብተ ትንቢት ከሰባቱ ሃብታት አንዱ በሆነው 150 ትንቢት ሲናገር ይሄ 150 መዝሙር በ10 አርእስት ሲጠቀለል አንዱ ርዕስ አምላከ አማልክት እግዚአብሔር ነበበ ወጸውዓ ለምድር የሚለው መዝሙር 49 ነው። ዘለፋ ካህናት ይባላል። ካህናት የተገሰጸበት ዘለፋ ፈሪሳውያን ነው። ዘለፋ ምእመናን ነው። ሌላ ቀን መዝሙር 49ን እንዳለ እንመለከትና እኔ በአንድ በአራት ክፍል እከፍለዋለሁ። እናያለን። ዛሬ ግን ቁጥር 15 ላይ ብቻ ያለችውን ቃል እሷን እንመለከታለን። የነብያት አምላክ ከኛ ጋር ይሁን። አሜን የሐዋርያት አምላክ ከኛ ጋር ይሁን። አሜን የቅዱሳን አምላክ የእነሱን ጓይ እንደባረከ የኛንም ይባርክልን። አሜን በእለተ ምንዳቤከ በመከራ ጊዜ በችግር ጊዜ በሰቃይ ጊዜ በመከራሽ ጊዜ በችግርሽ ጊዜ በሰቃይሽ ጊዜ ጸውዓኒ ተጠራኛለህ ይላል እግዚአብሔር

[4:12]በመከራ ቀን ትጠራኛለህ እኔ አድንሃለሁ ወአንተ ታእኩተኒ አንተ ደግሞ ታመሰግነኛለህ። አሁን ሶስት ነገር አለ አንድ መጥራት ሁለት መዳን ሶስት ማመስገን አንድ መጥራት ሁለት መዳን ሶስት ማመስገን እንደገና ትደግማላችሁ መጥራት መጥራት መዳን መዳን ማመስገን መከራ መጥራት መዳን ማመስገን እንድትይዟቸው እኮ ነው። ዛሬ ካልያዛችሁት ሌላ ቀን ትይዙታላችሁ። በቃ ዛሬ እንድትይዙት ዛሬ ትምህርታችሁ ዛሬ እያዛችሁ አንደኛ መጥራት ነው። ሁለት መዳን ነው ሶስት ማመስገን በጭንቅላታችሁ ውስጥ የሁን ቃል መጣ ከለምና ጋር ይሄድን ስልጣንም የጌታ ወንጌል ትዝ ይላችኋል ጌታ የተናገረው ማቲዎስ 7 ቁጥር 7 እና ቁጥር 8 ለምኑ ይሰጣችኋል ፈልጉ ታገኛላችሁ። አንኳኩ ይከፈትላችኋል። ሶስት ነገሮች ናቸው አንዱ ትዝ ያላችሁት። አንድ መለመን ሁለት መፈለግ ሶስት ማሟኳት የለመነ ይቀበላል የፈለገ ያገኛል ያንኳኳ ይከፈትለታል። መድሃኒአለም ለሚያንኳኩት የተከፈተ በር ነው ይላል መጽሐፉ ወንኮስ አራት። ለምያንኳኩት ምን አይነት በር ነው የተዘጋ አይደለም። መድሃኒአለም ኢየሱስ ክርስቶስ ለሚያንኳኩት ምን አይነት በር ነው ክፍት ይሁንላችሁ። ልመናችሁ ይሰማል ከደመና በታች አይቅርብን። ጽጼዋምህ በእለተ ምንዳቤክ በመከራ ቀን ስትጠራኝ እንኳን እሰማሃለሁ። ያውም እኔማ ማን እንደሆነ ታውቂያለሽ ሃጥያተኛ ነው። በደለኛ የተባለ ሃጥያተኛው በደለኛ አዎ ጸሎቱን ለእግዚአብሔር ከሰጠ በመከራው ቀን ከጠራ እሰማዋለሁ ይላል እግዚአብሔር። ፈልጉ ታገኛላችሁ። ለምኑ ይሰጣችኋል አንኳኳ ይከፈትላችኋል። የተሰጠንን ስልጣን አንዳንዴ አናውቀውም። እግዚአብሔር የሰጠን ስልጣን ብዙዎች ያ ነው ችግራችን። አሁን ምዕመናን እግዚአብሔር ምን አይነት ስልጣን ነው የሰጣችሁ? ምንድነው የሰጠን? እስቲ ተመልከቱ። ምን አይነት ስልጣን ሰጠነው? የለመነውን ሁሉ ምን ይደረጋል? ይሰጣል። ከፈለግን ሁሉም ደግሞ ምን ይሆንልናል? ይደረግልናል። ካንኳኳን ሁል ጊዜ በሩ ምን ይሆንልናል? የተዘጋባቸው በር አለ አይደል እንዴ? 10ው ቆነጃጂት ሄደው ለአምስቱ እኮ ነው የተከፈተው። የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 25 ከቁጥር አንድ ጀምሮ ስታዩት 10 ሴቶች ናቸው የወጡት ሙሽሮች ሙሽሮችን ሊቀበሉ የወጡት ወይ ሙሽራውን ሊቀበሉ የወጡት ሙሽራ ቤተክርስቲያን ናት ሙሽራው ክርስቶስ ነው። ከዛ በኋላ አልተዘጋጁም እነርሱ ሰዎች ምንድን ነበር የያዙት? መብራት ይዘዋል ዘይታቸው ግን ትንሽ ነው። እነዛ ግን በደንብ አድርገው በማሰባቸው ይዘዋል። እነዚህ ግን እዛች እንትኗ ውስጥ ብቻ ጨምረው ስላምባዋ እዛች ቁራዟ ውስጥ ብቻ ጨምረው እያበሩ ይዘዋል ያለ ዘይት አይበራም። እነዛ ደግሞ ብልጦቹ ብልሆቹ በ እንደገና በማሰሮ በእቃ ይዘው ዘይት ተጨማሪ ይዘዋል። አሁን የሚያሳየው ክርስትና እኮ ዝግጁነት ነው። በክርስትና ዝርክርክነት የለም። ስንፈት የለም። በክርስትና በሁሉም ነገር ላይ ክርስትና ዝግጁ መሆን ማለት ነው። በሁሉም ነገር ላይ ዝግጁ መሆን ነው። መብራታቸውን የያዙት እነዛ እንደገና ደግሞ ዘይቱን ይዘዋል ሙሽራው ሲመጣ ገባ። እነዛ ደግሞ እንደገና እስቲ ቆይ መብራት እንግዛ ዘይት እንፈልግ ለመብራታችን ዘይት እንግዛ ብለው ጋዝ ለመግዛት ሲሄዱ የለም። በሩ ተዘጋ አንኳኩ ተከፈተ አልተከፈተም። የማይከፈትበት ሰዓት ከመምጣቱ በፊት ዛሬ ነው ማንኳኳት። የሚዘጋበት ሰዓት አለ ያ የከፈተ በር የሚዘጋበት ሰዓት አለ መጽሐፉ። ይግባኝ የሌለው ፍርድ ይባላል። ያኔ ይግባኝ የለውም ፍርዱ ሁሉ ይግባኝ የለውም። አነቀ። ለምኑ ይሰጣችኋል። ፈልጉ ታገኛላችሁ አንኳኩ ይከፈትላችኋል። የተምህርታችን ርዕስ ግን ምንድነው ዛሬ? መዝሙር 49 ቁጥር 15 ላይ ጽጼዋን እበለተ ምንዳቤ ከእአድህነከ ወተአኩተኒ በመከራ ጊዜ ትጠራኛለህ በመከራ ጊዜ ትጠሪኛለሽ አድናችኋለሁ። ከላይ እኮ ያውም እግዚአብሔር ሲናገር ቤት ገብታችሁ ካነበባችሁት መዝሙር 49 እንዴት አድርጎ እግዚአብሔር መስዋዕትን ሁሉ አልቀበለውም ያለው ሰው ነው። መስዋዕትህን አልቀበለውም። ደግሞስ ምን አይነት መስዋዕት ነው የምታመጣብኝ። ከቤት እንስሳ ከዱር እንስሳ ብታመጣብኝ እኔ ነኝ። ያውም አልፈልገውም እንጂ። የፍየሉንም ስጋ አልፈልገውም የፍየሉንም ደም አልፈልገውም እኔ እግዚአብሔር። ምክንያቱም ብዙ ጊዜ የሚቀድመው ምንድነው? ከመስዋዕት ይልቅ ምን ነው የሚቀድመው? ሰማይ ነው የተነገረው የአማሌቅ ንጉስ። አጋግን እግዚአብሔር አጥፋልኝ ብሎ ላከው። ምክንያቱም አጋግ የእስራኤል ሴቶችን አስጨንቋል። እርጉዝ ሴቶችን ከአንገታቸው ጀምሮ በሰይፍ ቀዶ ወንድ ነው ውስጥ ያለው ሴት እያለ ብዙዎችን የገደለ ነው። እንዲህ አይነት ግፎች በውጭ ሀገር የምንሰማቸው ወይም በመጽሐፍ ላይ የምንሰማቸው ዛሬ እኛም አገር ይፈጸሙ ይችላሉ። ይሄንን የሚያደርግ ሰው ግን ፍጻሜውም አያምርም። የአቤል ደም እኮ የአቤል ደም እኮ ትከስ ነበር በየዋህነት የሚገደሉ ሰዎች ሁሉ ጦርነት ራሱን ችሎ ህጋዊ ጦርነት አለ ወታደር ከወታደር ሚጓጋው። በዛ ውስጥ ግን ንፁህ የሆኑ ሰዎችን ማሰቃየትና በንፁህ በሆኑ ዜጎች ላይ ክፉ የሆነ ነገር ማድረግ ያቺ ደም ትከሳለች አትቆምም። ትጨረጫለች ትከሳለች። ዛ መንፈስ ዘመኑን ነው ያለው። ሄኖክ ሰማይ ሄዶ መልአኩ ሲያሳየው የቅዱሳን ነፍስ ያያል። የሞቱት። ከዛ ውስጥ አንዲት ነፍስ ምን ትሆናለች? ትንጨረጨራለች ይላል ትከሳለች። አላረፈችም ያቺ ነፍስ ሄኖክ ይጠይቃል። ለምንድነው ይቺ ነፍስ እንድህ የምትሆነው የማን ነፍስ ነች አለው? የአቤል እኮ ነች። ወንድሙ ቃየል የገደለው የአቤል ለምንድነው እንድህ የምትጮኸው ለምንድነው እንድህ የምትከሳው አለው? በማያይ በፍሉሃ የቃየል ልጆች ከዚህ ምድር እስከሚጠፉ ድረስ ይቺ ደም ይቺ ነፍስ ትከሳለች አለው።

[11:07]በሬ የበሬ ደም የፈሰሰበት በሬ ስንዴ ቢዘራበት ያበቅላል። የሰው ደም የነካው ግን አያበቅልም ታውቃላችሁ አይደል ይሄን? የሰው ደም የነካው መሬት እርም ማብቀል አይችልም። አጋግ ግን ይሄን አጥፋልኝ አለ። ከብትም ከዛ ምንም እንዳታመጣ እኔ እምቦሳ ከዛ ምንም ነገር አልፈልግም ይዘን ዳር አለ። ብሎ ሳሙኤል የእግዚአብሔር ትዕዛዝ ለሳኦል አለ። ሳኦል ደግሞ ሄደና በሬውን እምቦሳውን እየሰበሰበ ጭራሽ አጋግን ሁሉ ይዞ መጣ። ልክ ሲመጣ ነብዩ ሳሙኤል በዙፋኑም ጭምር ላይ ቁጭ ብሎ አልሰማውም። ምን አድርገህ መጣህ አለው? እግዚአብሔር ያዘዘውን አድርጌ መጣሁ አለው። ተዋለው አዎ አለው። ወድያው እምቦሳዎቹ መጮህ ጀመሩ። ምንድነው የምሰማው ድምጽ አለው። ይሄ የምሰማይ ከብት ድምጽ ምንድነው? እነሱንማ ለመስዋዕት ይሆናሉ ብለን ይዘናቸው መጣን አለው ሳኦል አልፈልግም ብሏል እግዚአብሔር በቃ። ከዛች ጊዜ ጀምሮ የእግዚአብሔር መንፈስ ከሳኦል ተነሳ። ስለዚህ ነብዩ ሳሙኤል ምን አለ? እግዚአብሔር የተናገረውን ተናገረ። ምንድነው አለ እግዚአብሔር? ከመስዋዕት ይልቅ ምንድነው የምፈልገው? መታዘዝን እፈልጋለሁ አለው። መጀመሪያ የሚቀድመው ምንድነው? መታዘዝ ነው። መስዋዕት አይደለም። ስለዚህ መስዋዕቱንም አልፈልግም። ግን ይሄ ሁሉ ሆኖ በመዝሙር 49 ላይ የምናየው እግዚአብሔር የሚለምኑትን ሰዎች ወደ እሱ የሚጮኹትን ሰዎች እንዴት ሰምቶ እንደሚያድናቸው ይናገራል። ጸውዓኒ በእለተ ምንዳቤከ በመከራ ቀን ትጠራኛለህ አድህነከ አድንሃለሁ ወተአኩተኒ አንተም ታመሰግነኛለህ ከመከራ አዳነኝ ከመከራ አወጣኝ ከመከራ አዳነኝ ከመከራ አወጣኝ ብለሽ አንቺም ታመሰግኚኛለሽ ታመሰግኚኛለሽ።

[13:03]መጀመሪያ መጥራት ማለት እንግዲህ ምንድነው? ጸሎት ነው። ከጸሎት ቀጥሎ የእግዚአብሔር ስራ ነው። የኛ ስራ ምንድነው? ሁለት ነው። አንደኛ ከመከራው ይልቅ ምን ማድረግ? መጸለይ መጥራት ነው። በችግር ውስጥ እያለን የእግዚአብሔር ስራ ደግሞ ምንድነው? መስማትና ማዳን ነው። ደንብ የሁላችን ይሁን። አሜን ከዛ ቀጥሎ የኛ ስራ ምንድነው? ከተደረገልን በኋላ ማመስገን ነው። ሁለቱም እኩል ነው። መጸለይም ማመስገንም ሁለቱም የማይቀሩ ነገሮች ናቸው። አንዳንዶቹ ለማመስገን የሚቸገሩ ሰዎች አሉ። አሁን አንዳንዴ ከፍርሃት ነው። ግን እናንተ ተናገሩልኝ እባካችሁ እኔ ሰው ፊት እፈራለሁ የሚሉ አንዳንዶች አሉ። የተደረገላቸውን እንኳን እነዚህም ይሻላሉ ድብቅ አድርገው ቁጭ የሚሉ ሰዎች አሉ። ያቺ ሴትዮ ተመልሳ አልሄደችም ነበር ድና አንድ ነገር ሲቀራት የ12 ዓመት ደም ሲፈሰስ የነበረ ሴትዮ ታሪክ ታስታውሳላችሁ የማቴዎስ ወንጌል 9 18 ላይ። ማንም አላዳናትም። አይደለም? መጨረሻ ግን አምላኬን ባገኘው ጋሳይ ላፍሰኝም አድርገው ልብሱን ጫፍ ነካ ምን ሆንኩ አለው? እድናለሁ አለችው ክብር እና ምስጋና ይግባው ለመድሃኒአለም ኢየሱስ ክርስቶስ። እድናለሁ አለች አይደል ሴትዮ? ከዛ አሁን ይሄ ምንድነው? ልመና ነው አይደል? ጠራችሁ ወይስ አልጠራችሁም? ጠራችሁ። አያችሁ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስን ስም ባገኘው አይደለ? ልመና ነው ይሄ መጥራት ነው። ስሙን ጠርታዋለች ሄደች በህዝብ መሃል ገባች። እውነትም እንዳለችው ልብሱን ነካች። በሽታዋ ወድያውኑም ደግሞ ታደነች ክብር እና ምስጋና ለመድሃኒአለም ነው። አሁን እሷ የተኛችው ምን ነበር? ከኋለ ትሄዳለች ትድናለች ከዛ ቀስ ብላ ተመልሳ ወድ ቤቷ አልሄድ ነበር። አይደለ? እንደሱ ነው ታሪኩ። ግን ኢየሱስ ክርስቶስ ምን አለ? ማን የነካኝ? አለ። እስቴ ሴትዮ ልትደበቅ ነበር። ማን የነካኝ? ቅዱስ ጴጥሮስ ደግሞ ጌታው ምንድን ነው የምትለው የሁሉ ህዝብ እየተጋፋ አይደለም? ሀይል ከውስጧ አለ። እንዳትደበቀሽ ያየች ጊዜ ሴትዮ ይላል እንደሱ ነው ሚለው ወንጌሉ እንዳትደበቀሽ ያየች ጊዜ ሴትዮ ወጣች እና ጌታ ሆይ እኔ ነኝ ብላ ያኔ ነው ሰግዳ ያመሰገነችው ክብር እና ምስጋና ይግባው ስግደት ስግደት ይገባው ለመድሃኒአለም። ስለዚህ መጀመሪያ የኛ ስራ ምንድነው? መጸለይ ነው። መጥራት ነው። የአብርሃም አምላክ የኢሳቅ አምላክ የያዕቆብ አምላክ ስማኝ ነው። አይደለ? አምላክ ቅዱሳን ስማኝ ነው። እሱ ሁሉን የሚያደርግ ነው። ዛሬ በጠዋት በዝማሬው ላይ ነበረ አትኪለ ሰማይታት አንተ የሰማይ ካታክልነህ አንተን ነው የምንሰግደው መድሃኒአለም ኢየሱስ ክርስቶስን የምንሰብከው የሰማይታት አትኪል ነው። ሰያሜ ካህናት ነው። ካህናትን ሁሉ የሚሾመው እሱ ነው። ተስፋ መነኮሳት ነው። የመነኮሳትን ተስፋቸው እሱ ነው። አባ ፓንተርስ፣ አባ ጳውሎስ፣ አባ አርሴኒዮስ፣ አባ ቡሄ፣ አባ ልስ ሁየ፣ አባ ስምዖን ዘአም እነዚህ ሁሉ ልብ ብለው ገዳም የገቡት እና አባ ኪሮስ አንገታቸው ላይ ሳር የበቀለው ኢየሱስ ክርስቶስን ተስፋ አድርገው ነው ክብር እና ምስጋና ለስሙ ይድረሰው። አንተ የመነኮሳት ተስፋቸው ነህ። የሰማይታት አትኪል ነው። የቅዱስ ጊዮርጊስ፣ የቅዱስ መርቆርዮስ፣ የቅዱስ ቴዎድሮስ፣ የነዚህ ሁሉ ሰማይታት የነዚህ ሁሉ አክል ነው አንተ። የሚሰጣቸው አክሊል ነው። አንድ ጊዜ ለአርባ ቀን ትልቅ ሰውነትን የሚቆራርጥ ቀዝቃዛ በረዶ ውስጥ ከተታቸው። 40 ሐራ የሚባል ሰምታችኋል? 40 40ው 40ው ሰማይታት ማለት ነው። ከዛ በኋላ አንዷ አገር መጥቶ እስከ 39ኛው ቀን ቆይቶ እኔ አልቻኩም ብሎ ወጣ። ስንት ሽሽት አደረገ? በጣም የሚያሳዝን ነው። እኔም ይመራል ይመስለኛል። ከላይ ሲወርድ የነበረው አክሊል አርባ ነው። እምነቱ ክርስቲያን ያልሆነ ሰው እዛ ቆሞ አለ የሚገርፍ እኮ ነው የሚያሰቃየው። የንጹሃን ጸሎት አይቶ ከላይ 40 አክሊላት ሲመጡ አይቶ ዘሎ ገባና ዘሎ የገባው ላይ ከሰማይ የወረደው አንድ አክሊል እምነቱ ታይቶ እሱም ላይ አክሊል አረፉበት አትሊለ ሰማይታት ኢየሱስ ክርስቶስ ከሁላችን ጋር ይሁን። አሜን ሰያሜ ካህናት ካህናትን ሁሉ የሚሾም ነው። 12ቱን በበዛም የተሾመ ቀድሞና አሮንን የሾመ መልኬ ጸዴቅን የሾመ እርሱ እያሱ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። እሱን ነው የምንሰብከው። የሱን ልደት ነው የምንናገረው። አዎ የልጄን ልደቱን እንናገራለን ልጄ ማን እንደሆነ እንመሰክራለን እንሰፍካለን። አዎ እሱ የሰቀለው ክርስቶስን እንሰብካለን እኛ ደግሞ ሁል ጊዜ ለምኑም አሁን ሰፍኳለሁ። ልደቱንም እንሰብካለን ማዳንም እንሰብካለን። ሰያሜ ካህናት ነው። አኪለ ሰማይታት ነው። ተስፋ መነኮሳት ነው። ለመነኮሳት ሁሉ ተስፋቸው የሚያስችላቸው እሱ እኮ ነው። ስምዖን ዘአም 30 ዓመት ድንጋይ ላይ ቆሞ አንድ ጊዜ 12 ዓመት አንድ ድንጋይ ላይ ቆሞ እንደዚህ። በረከቱ ይደርብባችሁ። እናቱ ልታየው መጣች። እናቱ ልታየው ልትጠይቀው መጣች። እዛም ቆሞ ድንጋይ ላይ ይጸልይ አለ። ቁጭ አለ ፍልጥ አለት ላይ። ልጄ አለችው። ሰላምታ ሰጠችው። እዛው ድንጋይ ውስጥ ቁጭ አለች። ቅድም እኮ እሷን ገፋት ጸለየና አቤቱ አምላክ ወደ አንተ ውሰደኝ አለ። እዛው ድንጋይ ውስጥ አደረች። ተስፋውን ያውቃል። ስለ እናቱ ተስፋ ያውቃል። ስለዚህ እግዚአብሔር ተስፋቸው ነው። ዮሃንስ አጥኝ የሚባል አለ። በረከቱ ይደርብ። ወንድሞቼም እንኑርና መላእክት እንሁን አላቸው። መቁሰናውን። ምኑንም መላእክት እንሁን አላቸው። ሄደ አልቻለም ከበዳ ነው። የገዳም ሁሉ ተመለሰና መጣና አንኳኳ በር። ማነህ አንተ አለው? ዮሃንስ ነኝ። የት ዮሃንስ? ምን አላቸው? ወንድማችሁ ዮሃንስ ነኝ አለው። እኛ ሰው የሆነ ወንድም የለንም የኛ ወንድም ዮሃንስ ቢባል መልአክ ሆኗል ስለዚህ አንከፍትልህም አለው። ለቀች ትምህርት ነች አይደል? ተመልሶ ሄዶ ለምኗል ዋኢል የሚባል ለምላን ከሌለበት ዋኢል ሃሩር ከበዛበት እዛው ሆኖ እግዚአብሔርን እያመሰገነ ተስፋውን ኢየሱስ ክርስቶስን እያመነ ሲጸልይ ኖረ ይላል። እንግዲህ ለኛ የተነገረን ደግሞ እንደዛው ልብ ብለን ባንገባ በመከራችሁ ቀን ትጠሩኛላችሁ መጥራት ነው። እኔም ምን አደርጋችኋለሁ? አድናችኋለሁ። እናንተስ ደግሞ ምን ታደርጉኛላችሁ? ታመሰግኑኛላችሁ። ስለዚህ ጠርታችሁት አድኗችሁ ለማመስገን ያብቃችሁ። እስከ ዛሬ ብዙ ነገር አላደረገልንም? ስለዚህ አሁንም የምንጸልየው ምንድነው? ስለ ኢትዮጵያን እንጠራለን ኢትዮጵያን ምን ያደርግልናል? ያድንልናል ከዛስ ደግሞ እንደገና ምን እናደርጋለን? እናመሰግናለን። አሁን እኮ ተንኮል አለው ኢትዮጵያ ውስጥ። ይሄ ሸረኛው ሴረኛው ሰው እንዲሞት ሁሉ እኮ ነው የሚፈልግ አለ። በተለይ ደግሞ ኦርቶዶክሱ አካባቢ እንድም ብላ ትጥፋ የሚፈልግ አለ። አንዳንዶቹ ላይመስላቸው ይችላል። ግን ይሄ ከተዘጋጁ ቆይቷል። ቆይቷል ስለዚህ ምንዳቤ ማለት ይሄ ነው። መከራ ማለት ይሄ ነው። ሀገራችን ያለችበት ሁኔታ መከራ ነው። የኛ መከራ ነው። እዚህም ያለነው እዛ ካሉት አንለይም አይደለ? ቀን ከሌሊት ጭራሽ ነው ማሰብ ይገድለናል አይደል እንዴ? እኔ አንዳንዴ እንኳን እዚ በቃ ሁላችንም ተጨንቀን ነው አዲስ አበባ ስንሄድ ደግሞ እዛ ያለው ሰው ከኛ ደግሞ የተሻለ ይመስለናል። እዛው ስላለበት ነው። እዚህ እንቅልፍ አጥታችሁ። እንደውም ምን ተባለ ዛሬ? አንዳንዶች ጭራሽ ጸሎትም ሳታደርጉ እንኳን አይናችሁ እንደደቀቀች ነው እንደው ምን ሆነ ዛሬ እስቲ ይሄ ከመችቷል ሶሻል ሚዲያ ነው። አያችሁ ከዛ በፊት ግን ጸልዩ። አያችሁ ከሀዘናችሁ በላይ ከመከራችሁ በላይ ትሩት። ጽጼዋምህ በእለተ ምንዳቤክ በመከራ ትጠራኛለህ በመከራ ትጠሪኛለሽ በመከራችሁ ትጠሩኛላችሁ። ቀጥሎ ምን አለ እሱ? እኔም አድናችኋለሁ ክብር እና ምስጋና ይግባው ለመድሃኒአለም። ምን አደርጋችኋለሁ? ያድንልን ሀገራችንን ይፈውሰልን ኢትዮጵያን። አሁን ያለውንም ትውልድ ልቦና መልካም ያደርግልን። ለማመስገን ደግሞ ያብቃናል። በኢትዮጵያ ጉዳይ ገና ነው ለማመስገን። አሁንም ተመስገን እለዋለሁ አይደል? አይቀርም ተመስገን። ግን ጦርነቱን ገፈፈው ተመስገን ጦርነቱን አበቃው ተመስገን ውጊያው ቆመ ተመስገን ቤተክርስቲያን አትቃጠልም ተመስገን የምንልበት ዘመን እንዲመጣልን ያደርግልን መድሃኒአለም። ማን ይሄንን የሚያደርገው? አድህነከ እሱ ነው። የሚያድነን የሚፈውሰን ከመከራችን ሰውሮ እንዲያድነን የአምላክ ፍቃድ ይሁንልን። እመቤታችን ድንግል ማርያም አትለየን። ትጠራኝ አለች ትጠሪኛለሽ ትጠሩኛላችሁ አድናችኋለሁ። እናንተም ታመሰግኑኛላችሁ። ስለዚህ ጥርጥሩት ጸልዩ እግዚአብሔር ያድናችሁ። አሜን ካዳናችሁ በኋላ ደግሞ ዝም አትበሉ። አመስግኑት ስሙን ጥሩት ተመስገን በሉት። ምስጋና ገንዘቡ ነውና አሁንም እናመሰግነዋለን። ለአብርሃም ለይሳቅ ለያዕቆብ ለአዳምና ለሄዋን አምላክ ለሁሉ ጌታ ለሁሉ ፈጣሪ ክብር እና ምስጋና ይግባው። አሜን እግዚአብሔር ይመስገን።

Need another transcript?

Paste any YouTube URL to get a clean transcript in seconds.

Get a Transcript